Telegram
Recent public posts from this Telegram channel.
⚽️ ከ Fulham ጋር
⚽️⚽️ ከ Manchester City ጋር
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
አስገራሚው ነገር ሦስቱንም ያሸነፋቸው ኤሲ ሚላን ነው!
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
💥💥ይግመቱ፤ ይሸለሙ! 💰✨
በ Lali Games የዕለቱን ታላቅ የፉክክር ጨዋታ (Arsenal vs Liverpool - Sun, Nov 1, 2026 at Anfield) በመገመት እድልዎን ይሞክሩ እና በታላላቅ የገንዘብ ሽልማቶች ያንበሽብሹ![cite:
🔥 በፈለጉት ባንክ ወጪ ሲያደርጉ ምንም አይነት ኮሚሽን አንቆርጥም![cite:
💳 የክፍያ አማራጮች፦ አቢሲንያ | ኦሮሚያ ህብረት ስራ | ዳሽን | ሲንቄ | ህብረት | አዋሽ | ኦሮሚያ | አማራ ባንክ
👇 አሁኑኑ ይጫወቱ፦
🚀 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ https://laligames.com/
🤖 ቦት፦ @laligames_bot
📢 ቻናል፦ t.me/Laligames
አንፊልድ ይናወጣል! ሁለት ታላላቅ ክለቦች ለሶስት ነጥብ ይፋለማሉ!
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ 9ኛ ሳምንት በእግር ኳስ አፍቃሪያን ቀልብ በሚስብ ታላቅ ግጥሚያ ይታጀባል። በታሪካዊው አንፊልድ ስታዲየም ሊቨርፑል እና አርሰናል ፊት ለፊት ሲገናኙ የሚጠበቀው ከተራ የሊግ ጨዋታ የሚያልፍ የጥራት ፍልሚያ ነው።
ሁለቱም ክለቦች የራሳቸውን የውድድር ግብ ይዘው ወደ ሜዳ ይገባሉ። ሊቨርፑል በደጋፊዎቹ ፊት የሜዳውን ጥቅም ወደ ድል ለመቀየር ሲፈልግ አርሰናል ደግሞ በውድድር ዘመኑ ያሳየውን ጥንካሬ በአንፊልድም ለማሳየት ይጥራል። የትኛው ቡድን የራሱን የጨዋታ ስልት በተሻለ ሁኔታ ማስፈጸም እንደሚችል የውጤቱን አቅጣጫ ሊወስን ይችላል።
📅 ቀን፦ አሁድ (ዛሬ)
🕐 ሰዓት፦ ምሽት 1:30
🏟 ስታዲየም፦ አንፊልድ
⚖️ ዋና ዳኛ፦ አንዲ ማድሌይ
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
"ከዚህ በፊትም ተናግሬያለሁ ፣ የዘንድሮው የውድድር ዘመን ግባችን የኤል ክላሲኮ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ሳይሆን ላሊጋን ማሸነፍ ነው።"
“ SHARE “ | @Bisrat_Sport_4333
⚽️ ከ Chelsea ጋር
🅰️⚽️ ከ Sunderland ጋር
⚽️ ከ Manchester United ጋር
⚽️ ከ Leeds ጋር
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
📌 የመጀመሪያው ሊዩስ ኤነሪኬ ነው።
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
🇪🇹 በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
09:00 | ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
09:00 | ሀዋሳ ከተማ ከ ጋሞ ጨንቻ
10:00 | ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሉ አዲግራት
12:00 | ሲዳማ ቡና ከ መቻል
🏴 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
01:30 | ሊቨርፑል ከ አርሰናል
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
10:00 | ጌታፌ ከ ሴቪያ
11:15 | ራሲንግ ክለብ ከ ሪያል ማድሪድ
01:30 | ኤልቼ ከ ቫሌንሺያ
04:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሪያል ሶሴዳድ
🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ
08:30 | ኮሞ ከ ቬነዚያ
11:00 | ፍሮሲኖኔ ከ ቶሪኖ
11:00 | ላዚዮ ከ ካግሊያሪ
02:00 | ሌቼ ከ ጄኖኣ
04:45 | ጁቬንቱስ ከ ናፖሊ
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ኮሎን
01:30 | አንትራክት ፍራንክፈርት
ከ ሃምበርገር
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1
11:00 | ስትራስቡርግ ከ አክዥሬ
01:15 | ሊዮን ከ አንገርስ
01:15 | ፓሪስ ከ ሞናኮ
04:45 | ማርሴ ከ ቱሉዝ
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
ዛሬ ገራሚ ጫወታዎች አሉ !!!!🔥🔥🔥🔥🤑🤑🤑🔥🔥🔥 አሁኑኑ warkabet.bet ን ይጎብኙ!
warkabet.bet warkabet.bet
ኳስን ጨምሮ ሁሉም የጫወታ አማራጭ በአንድ ቦታ
warkabet.bet warkabet.bet
warkabet.bet warkabet.bet
በቴሌግራ ቦት(bot) ከፈለጉ
@warkabetbot @warkabetbot
@warkabetbot @warkabetbot
🔥በ Aviator, FAST KENO, SAFARI SIMBA, MULTI HOT 5, HOBESHA FORTUNE 5 AND OTHERS ጨዋታዉ ደርቷል!🎉 ሁሉንም በአንድ ቦታ
🤗 እየተጫወትክ መሸለም ከፈለክ የብዙዎች ምርጫ በየሆነዉን warkabet.bet ን ተቀላቀል 💥
🤑በየቀኑ ከ 200,000 ብር በላይ የማሸነፍ እድል 💰💰
👀ማየት ማመን ነዉ ✅
🇪🇹 በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና 0-0 አዳማ ከተማ
ፋሲል ከነማ 2-2 ባህር ዳር ከነማ
🏴 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
ቼልሲ 2-0 ማንቸስተር ዩናይትድ
በርንማውዝ 2-0 ሊድስ
ብሬንትፎርድ 2-0 ኖቲንግሃም ፎረስ
ኮቨንትሪ 3-1 ሰንደርላንድ
ሀል ሲቲ 2-2 ኢፕስዊች
ማንቸስተር ሲቲ 0-1 ብራይተን
ቶተንሀም 2-0 ክሪስታል ፓላስ
አስቶን ቪላ 1-0 ፉልሃም
🇪🇸 በስፔን ላሊጋ
ሌቫንቴ 0-2 አትሌቲኮ ማድሪድ
ራዮ ቫልካኖ 3-0 ሴልታ ቪጎ
ሪያል ቤቲስ 2-1 ማላጋ
ባርሴሎና 6-1 አላቬስ
🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ
ቦሎኛ 2-1 ሞንዛ
ዩዲነዜ 2-5 ሮማ
ኤሲ ሚላን 3-1 ኢንተር ሚላን
🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ
ሌቨርኩሰን 2-4 ስቱትጋርት
ሞንቼግላድባህ 0-0 ፓደርቦርን
አውግስቡርግ 1-2 ፍራይበርግ
ሻልክ 0-2 አርቢ ላይፕዚግ
ቨርደር ብሬመን 2-0 ሆፈናየም
ባየር ሙኒክ 2-2 ዶርትሙንድ
🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1
ትሮይስ 2-0 ለ ማንስ
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
🕰 ተጠናቀቁ
🇪🇸 ባርሴሎና 6-1 አላቬስ 🇪🇸
⚽️ 8' ራፊንሀ
⚽️ 23' ፈርሚን
⚽️ 41' ራፊንሀ
⚽️ 45' ያማል
⚽️ 64' ያማል
⚽️ 81' ጎርደን
"" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
⌚️ ተጠናቀቀ
🦁 አስቶን ቪላ 1-1 ፉልሀም 🇬🇧
⚽️ 39' ጃክሰን ⚽️ 64' ሱዙኪ OG
🏟 ቪላ ፓርክ
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
🕰 ተጠናቀቀ
🇮🇹 ኤሲ ሚላን 3-1 ኢንተር 🇮🇹
⚽️ 4' ፑሊሲች ⚽️ 23' ባስቶኒ
⚽️ 10' ራቢዮት
⚽️ 43' ሞሬራ
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
https://t.me/+tWSpK38_sq40MGM0
https://t.me/+tWSpK38_sq40MGM0
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
🕰 እረፍት
🇪🇸 ባርሴሎና 4-0 አላቬስ 🇪🇸
⚽️ 8' ራፊንሀ
⚽️ 23' ፈርሚን
⚽️ 41' ራፊንሀ
⚽️ 45' ያማል
" SHARE " | @Bisrat_Sport_4333