Home › Groups › ኢስላማዊ/Islamic አፕሊኬሺን/app ቻናል
ኢስላማዊ/Islamic አፕሊኬሺን/app ቻናል Telegram
Telegram Channel
✈ Telegram Channel 🌐 Public

ኢስላማዊ/Islamic አፕሊኬሺን/app ቻናል - Telegram Channel

Open ↗
★★★★★ 0.0 (0 ratings)
👁 5 views ↗ 1 joins ★ 0.00 (0)
About this telegram channel
ኢስላማዊ አፕልኬሽኖች እና መፅሀፍቶች ኪታቦች የምታገኙበት ቻናል። islamic app አፕሊኬሺን ለማሰራት @App_developeer ለአስተያዬት እና ጥቆማ @emgo_bot አላማችን ዘመኑ የደረሰበትን የቴክኖሎጅ እርከን በመጠቀም እውቀትን ም ማሰራጨት ነው ።
Telegram Channel

Recent public posts from this Telegram channel.

14.8K Subscribers
12 Oct 2026 Latest post
Click here to fetch the latest public posts from Telegram.
ተመልሰናል!!
በአንዳንድ ጉዳዮች ቢዚ ሆኘ ጠፍቸ ነበር::
ወደስራ ተመልሰናል ኢንሽ አላህ በአዳድስ ነገሮች ጠብቁን::

አልሁዳን አውርደው ይኮምኩሙ::

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.omexa.alhudaquran
✅
አስጠኝስ ይፈልጋሉ❓
ለልጅዎ
ለእርስዎ
ለቤተሰብዎ

ኢስላሚክ(የቃኢዳ ተጅዊድ ኪታብ)
እንድሁም የኖርማል ትምህርት ቤት ሰብጀክቶችን በቴክኖሎጅ በታገዘ ምቹ በሆነ አማራጭ አመቻችተን እንሰጣለን ያናግሩን::
ይፃፉልን፡ @App_developeer

አፕሌኬሽንና ዌብሳይትወን ይዘዙን በፍጥነት በጥራት እናዘጋጃለን::

ይፃፉልን፡ @App_developeer

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ::

ቻናሉን በመቀላቀል ከ100 በላይ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የያዙ አፕሊኬሺኖችን ያገኛሉ::
Telegram post image
ይህን የቁርአን አፕ ስንቶቻችሁ አውርዳችሁታል::

እንደ ኡስታዝ መስመሩን እያሰመረ እንደሚቀራላችሁ ስንቶቻችሁ ታቃላችሁ??

አሁን ደግሞ ማሻሻያ አደርግንበት
1ኛ=3 ገፅታወችን አሁን ማውረድ ትችላላችሁ
2ኛ=ኔት ሲኖራችሁ አውርዳችሁ ሳይኖራችሁ ያለ ኔት መጠቀም ትችላላችሁ………

3ኛ= ላይቭ ቁርዓኑን እያያችሁ እያንዳንዳቸውን አያወች መቅራት ትችላላችሁ

ሌሎችም ማሻሻያወች ተደርግውበታል::

ያላወራድችሁ አሁኑኑ አውርዱ ያወረዳችሁ አፕዴት አድርጉ::
👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alhuda.holyqurantefsir

ሙሉ አጠቃቀሙን ማብራሪያ
https://youtu.be/dK0iPIvXlr4

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ::

ቻናሉን በመቀላቀል ከ100 በላይ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የያዙ አፕሊኬሺኖችን ያገኛሉ::
Telegram post image
📲ለጀማሪዎች አዲስ አፕሊኬሺን ተለቀቀ
———
🗂3ት ኪታቦች በአንድ ላይ
📝 ኡሱለ ሰላሳ: ዋጅባት :40ኢን
———————————— — 
🔈በኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ
———————————— —
✅ጥርት ያለ ድምፅ
✅ ማራኪ ገፅታ
✅35 ኦድዮዎችን የያዘ
✅ባለ ሀረካ PDF የተገጠመለት
🎼102MB ብቻ
#የወንድማችን_ስጦታ
#ኢልም

አፕሊኬሺኑን ለማውረድ የዳውንሎድ ምልክቱን ይጫኑ፡፡
አልወርድላችሁ ካለ

ቪድዮ 1:
https://t.me/islamic_app_group_omi/20643
ቪድዮ ሁለት:
https://t.me/islamic_app_omi/509

መሰል አፕሊኬሺኖችን ለማሰራት👇
አዘጋጅ፡ @App_developeer

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ::

ቻናሉን በመቀላቀል ከ100 በላይ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የያዙ አፕሊኬሺኖችን ያገኛሉ::
Telegram post image
📲ለጀማሪዎች አዲስ አፕሊኬሺን ተለቀቀ
———
🗂3ት ኪታቦች በአንድ ላይ
📝 ኡሱለ ሰላሳ: ዋጅባት :40ኢን
———————————— — 
🔈በኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ
———————————— —
አፕሊኬሺኑን ለማውረድ
https://t.me/islamic_app_omi/777
መሰል አፕሊኬሺኖችን ለማሰራት👇
አዘጋጅ፡ @App_developeer

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ::

ቻናሉን በመቀላቀል ከ100 በላይ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የያዙ አፕሊኬሺኖችን ያገኛሉ::
Telegram post image
ብዙ ኪታቦችን ምታገኙበት አልሁዳ ተሻሺሎ ብቅ ብሏል፡ አፕዴት አድርጉና ፏ በሉበት፡፡
አፕደት ስታደርጉ ምታገኙት

1️⃣ የቀራችሁት እያንዳንዱ ሪከርድ እያንዳንዱ ኪታብ እዛው ያቆማችሁበት ደቂቃ ላይ ነው ሚጠብቃችሁ፡:

2️⃣ የፈለጋችሁትን ሪከርድ አንዱን ብቻ መርጣችሁ ለፈለጋችሁት ሰው መላክ ትችላላችሁ፡፡

3️⃣እያንዳንዱን ማስታወሻ ስትይዙ የፈለጋችሁት ደቂቃ ላይ የፈለጋችሁት ገጽ ላይ ማስታወሻ ስትይዙ ሙሉ መረጃውን ያስቀምጥላችኋል በኋላም ኖቱን ስትጫኑት እዛው ሪከርድ እዛው ደቂቃ እዛው ገጽ ላይ ይከፍትላችሁዋል

4⃣ኮርሱን ምን ያክል ፐርሰንት እንዳጠናቀቃችሁ ይቆጣጠራል::

5⃣የተሻለ ቆንጆ ገፅታን ይዟል

6⃣ሶሂህ ተጨማሪ አዝካሮች ሌሎችንም

ያላወረዳችሁ አውርዱ ያወረዳችሁ አፕዴት አድርጉ

አፑን ከፕሌይስቶር ለማውረድ ወይም አፕዴት ለማድረግ👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.omexa.alhudaquran

አዘጋጅ፡ @App_developeer

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ::

ቻናሉን በመቀላቀል ከ100 በላይ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የያዙ አፕሊኬሺኖችን ያገኛሉ::
Telegram post image
📲አዲስ አፕሊኬሺን ተለቀቀ
———
🗂ተንቢሀት ለሙዕሚናት
📝 ሊሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
———————————— — 
🔈በኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ
———————————— —
✅ጥርት ያለ ድምፅ
✅ ማራኪ ገፅታ
✅31 ኦድዮዎችን የያዘ
✅PDF የተገጠመለት
🎼118MB ብቻ
#የወንድማችን_ስጦታ
#ኢልም

አፕሊኬሺኑን ለማውረድ ይጫኑ፡፡
https://t.me/islamic_app_omi/774

አልወርድላችሁ ካለ
ቪድዮ 1:
https://t.me/islamic_app_group_omi/20643
ቪድዮ ሁለት:
https://t.me/islamic_app_omi/509

መሰል አፕሊኬሺኖችን ለማሰራት👇
አዘጋጅ፡ @App_developeer

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ::

ቻናሉን በመቀላቀል ከ100 በላይ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የያዙ አፕሊኬሺኖችን ያገኛሉ::
Telegram post image
📲አዲስ አፕሊኬሺን ተለቀቀ
———
🗂ተንቢሀት ለሙዕሚናት
📝 ሊሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
———————————— — 
🔈በኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ
———————————— —
✅ጥርት ያለ ድምፅ
✅ ማራኪ ገፅታ
✅31 ኦድዮዎችን የያዘ
✅PDF የተገጠመለት
🎼118MB ብቻ
#የወንድማችን_ስጦታ
#ኢልም

አፕሊኬሺኑን ለማውረድ የዳውንሎድ ምልክቱን ይጫኑ፡፡
አልወርድላችሁ ካለ

ቪድዮ 1:
https://t.me/islamic_app_group_omi/20643
ቪድዮ ሁለት:
https://t.me/islamic_app_omi/509

መሰል አፕሊኬሺኖችን ለማሰራት👇
አዘጋጅ፡ @App_developeer

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ::

ቻናሉን በመቀላቀል ከ100 በላይ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የያዙ አፕሊኬሺኖችን ያገኛሉ::
Telegram post image
ተንቢሀት በአፕ ይለቀቅ? ዛሬም በላይክ አሳውቁን……

✍ፀሀፊ:ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
☕️ያስተማረው:ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ

የሪከርድ ብዛት:31 ብቻ

ሴቶችን በተመለከተ ወሳኝ ኪታብ

የፈጠነ 200👍 ሲሞላ ይለቀቃል::

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
Telegram post image
📲አዲስ አፕሊኬሺን ተለቀቀ
———
🗂ሒልዬቱ ጧሊበል ኢልም
📝 ሊሸይኽ በክር አቡ ዘይድ
———————————— — 
🔈በኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ
———————————— —
✅ጥርት ያለ ድምፅ
✅ ማራኪ ገፅታ
✅39 ኦድዮዎችን የያዘ
✅PDF የተገጠመለት
🎼97MB ብቻ
#የወንድማችን_ስጦታ
#ኢልም

አልወርድላችሁ ካለ
ቪድዮ 1:
https://t.me/islamic_app_group_omi/20643
ቪድዮ ሁለት:
https://t.me/islamic_app_omi/509

መሰል አፕሊኬሺኖችን ለማሰራት👇
አዘጋጅ፡ @App_developeer

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ::

ቻናሉን በመቀላቀል ከ100 በላይ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የያዙ አፕሊኬሺኖችን ያገኛሉ::
Telegram post image
📲አዲስ አፕሊኬሺን ተለቀቀ
———
🗂ሒልዬቱ ጧሊበል ኢልም
📝 ሊሸይኽ በክር አቡ ዘይድ
———————————— — 
🔈በኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ
———————————— —
✅ጥርት ያለ ድምፅ
✅ ማራኪ ገፅታ
✅39 ኦድዮዎችን የያዘ
✅PDF የተገጠመለት
🎼97MB ብቻ
#የወንድማችን_ስጦታ
#ኢልም

አፕሊኬሺኑን ለማውረድ ይጫኑ፡፡
https://t.me/islamic_app_omi/771

አልወርድላችሁ ካለ
ቪድዮ 1:
https://t.me/islamic_app_group_omi/20643
ቪድዮ ሁለት:
https://t.me/islamic_app_omi/509

መሰል አፕሊኬሺኖችን ለማሰራት👇
አዘጋጅ፡ @App_developeer

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ::

ቻናሉን በመቀላቀል ከ100 በላይ ኢስላማዊ ትምህርቶችን የያዙ አፕሊኬሺኖችን ያገኛሉ::
Telegram post image
ሒልየቱ ጧሊበል ኢልም በአፕ ይለቀቅ? እስኪ በላይክ አሳውቁን……

ፀሀፊ:ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ
ያስተማረው:ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ
ለተማሪዎች ወሳኝ ኪታብ

የፈጠነ 100👍 ሲሞላ ይለቀቃል::
ብተኛ ራሱ 100 ከሞላ ቀስቅሱኝ::

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
Telegram post image
አዲስ ወቅታዊ አፕ
መውሊድ በኢስላም እይታ
አሁኑኑ ያውርዱ ሸር ያድርጉ
1️⃣ ከሀ-ፐ የተዳሰሰበትን ሙሀዶራወች አካቷል፡፡
መውሊድ በኢስላም እይታ የሚለው አፕሊኬሽን በአሁኑ ሰአት ፕሌይስቶር ላይ ይገኛል፡፡

ሸር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ

አዘጋጅ፡ @App_developeer

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
Telegram post image
Loading…
እስኪ ላይክ አድርጉ ይልመድባችሁ ላይክ መደረጉ ጥቅም እንዳለው በደንብ ሚያውቁ ይመስለኛል:: ስራወች ሲለቀቁ ላይክ ሸር አድርጉ:: ባረከሏሁ ፊኩም

ብዙ ኪታቦች በአፕ እየመጡ ነው በዝግጅት ይጠብቁን::
መስከዛው ሁለቱን አፖች ሸር ማድረግ አትርሱ

አልሁዳን የኪታቦች ቋት እየሆነ ያለውን

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.omexa.alhudaquran

ቁርዓንን ለመቅራትም ለማዳመጥም ምቹ የሆነውን
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alhuda.holyqurantefsir

አዘጋጅ፡ @App_developeer

ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
Telegram post image
ዝግጁ ነን ይዘዙን፡፡
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

ፕሌይስቶሩን በኡስታዞቻችሁ አፕሌኬሺን ማስጌጥ ትችላላችሁ፡፡
አልሀምዱሊላህ አሁን በፈለጋችሁት አማራጭ በተለያዩ ፓወርፉል ፊቸሮች እና ያማሩ ለአጠቃቀም ምቹ የሆኑ አፖችን ብትፈልጉ ፕሌይስቶር ላይ ብትፈልጉ ከፕሌይስቶር ውጭ ብትፈልጉ በሁለቱም በፍጥነት በጥራት እናዘጋጃለን ይዘዙን፡፡

ተጨማሪ የምንሰራቸው ስራወች
1 ለቢዝነሳችሁ የሚሆኑ ዌብሳይቶችን እናዘጋጃለን
2 ፋርማሲ ያላችሁ እኛ ጋር ፋርማሲወን ሚቆጣጠሩበት ሀሪፍ አማራጭ ያገኛሉ፡፡

ያናግሩን
@App_developeer
ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
Telegram post image
አስተያየታችሁ ዋጋው ትልቅ ነው፡፡ ጀዛኩምሏህ ኸይር

ሁላችሁም እየገባችሁ አስተያየት መስጠትና 5ኮከብ መስጠት አፕሊኬሺኑ እንድሰራጭ ትልቅ እድልን ይፈጥራል፡፡

የቁርዓን ተፍሲሩ አፕ ከ1000 በላይ ተጠቃሚወችን አፍርቷል አልሀምዱሊላህ:: አሁንም ሸር በማድረግ ተደራሽ እናድርገው::

አፕሊኬሽኑን ለመጫን እና አስተያየት ለመስጠት👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alhuda.holyqurantefsir

ሙሉ አጠቃቀሙን ማብራሪያ
https://youtu.be/dK0iPIvXlr4

ቅምሻወችን ለማየት
https://t.me/islamic_app_omi/747

በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፍችሁ ለምትሳተፉም ጀዛኩምሏህ ኸይር::

የአላህ ፊት ተፈልጎበት የተዘጋጀ እንድሆን ዘንድ ዱአችሁን እንጠይቃለን::
ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
Telegram post image
ለየት ያለ አፕሊኬሺን ላስተዋውቃችሁ

ስም: ቅዱስ ቁርአን የአማርኛ ትርጉም

ያካተታቸው ትርጉሞች
አማርኛ: ትርጉም ከአፍሪካ አካዳሚ
እንግሊዝኛ ፡ Khan and Halil
አረብኛ፡ ተፍሲር ሙየሰር

ቃሪኦች
ከ 20 በላይ ቃሪኦች
በሀፍስ
በወርሽ እና ሌሎችም ቃሪኦች
አንቀጾቹን ቃል በቃልም ገጽ በገጽም ላይቭ እያዩ የሚቀሩበት ፊቸር ይዟል፡፡

ገጽታ
ለማንበብ ምቹ የሆነ 3 አይነት የቅንብር አማራጭ ያለው፡፡

ቋንቋ
3ት ቋንቋ ያለው አማርኛ እንግሊዝኛ አረብኛ

ለየት የሚያደረገው
1⃣ትርጉሞቹ በአህሉ ሱና ተርጓሚወች የተተረጎሙ መሆናቸው
2⃣ ቃሪኦቹን ስታዳምጡ ከፈለጋችሁ የፈለጋችሁትን አንቀጽ ለብቻው ሙሉ አንቀጹን ደግሞ ሚቀራውን አያ እያያችሁት ያነቡላችሁዋል፡፡
3⃣በእጃችን ላይ እንዳለው ቁርኣን አይነት ገጽታ ያለው መቅሪያ ተገጥሞለታል፡፡ ሴቲንግ ላይ ገብታችሁ ማውረድ ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ
ሸር ለማድረግ የተፈቀደ ነው:: ሸር የምታደርጉልንን በሙሉ ጀዛኩምሏህ ኸይር::

አፑ ከየትኛውም አይነት ማስታወቂያ የፀዳ ነው::

አፕሊኬሽኑን ለመጫን👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alhuda.holyqurantefsir

ሙሉ አጠቃቀሙን ማብራሪያ
https://youtu.be/dK0iPIvXlr4

ቅምሻወችን ለማየት
https://t.me/islamic_app_omi/747

በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፍችሁ ለምትሳተፉም ጀዛኩምሏህ ኸይር::

የአላህ ፊት ተፈልጎበት የተዘጋጀ እንድሆን ዘንድ ዱአችሁን እንጠይቃለን::
ቻናል፡@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
Telegram post image
Telegram Channel Details
Language Tamil
Type Telegram Channel
Subscribers 14.8K
Rate this listing

How would you rate this community?